አከባቢን ማፅዳት የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው!
በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ "አከባቢችን ማፅዳት የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው! በሚል መርህ ቃል" የቢሮው ከፍተኛ አመራሩ፣ መካከለኛ አመራሩና አጠቃላይ የሴክተር መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በጋራ በመሆን የቢሮቸውን ቅጥር ግቢና አከባቢ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ።