በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሰመራ-ሎጊያ ከተማ ወደ ህጋዊ የካዳስተር ስርዓት ለማስገባት
በዛሬው ዕለት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሰመራ-ሎጊያ ከተማ ወደ ህጋዊ የካዳስተር ስርዓት ለማስገባት መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳብና የትግበራ መረሀ-ግብር በማስመልከት የሪል-ፓሮፐርቲ ግብይትና ረቂቅ አዋጅ በማስመልከት ከሰመራ-ሎጊያ አመራሮች፣የቢሮው ማናጅመንት አባላትና እንዲሁም ከፍተኛ ባለሙያዎችና የሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሄዱ።