2018 በአፋር ክልል የከተሞች ፎረም የተዘጋጀው ኤግሽቢሽን

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር ሀጅ አወል አርባ እና የፌራልል ብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም ልዑካን ቡድኑ በአፋር ክልል የከተሞች ፎረም የተዘጋጀው ኤግሽቢሽን ባዛር  አወደ ራዕይን ጎበኙ።