"ጽዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና"ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ይቀላቀሉ

"ጽዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና"
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጽዱ ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይፋ በተደረገ አዲስ የንቅናቄ ቴሌ ቶን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የፍላጎቱንና የአቅሙን ልክ በመሳተፍ እኔም ያገባኛል በማለት እንደተሳተፉት ሁሉ አገራዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል። ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል የዲጂታል ቴሌ ቶን በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ይቀላቀሉ ።