የኢፌዴሪ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚንስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የአስተዳደር ፋይናንስ ዘርፍ ሀላፊ አምባሰደር ሀሰን አብዱልቃድር ሰመራ ከተማ ገቡ።


 
የኢፌዴሪ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚንስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የአስተዳደር ፋይናንስ ዘርፍ ሀላፊ አምባሰደር ሀሰን አብዱልቃድር ዛሬ ሰመራ ከተማ ገብተዋል ።

  ሚንስትሮቹ ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በብልጽግና ፖርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ  ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ኢሴ አዳም የተመራው የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራሮችም  አቀባበል አድርገውላቸዎል ።

  ሚኒስትሮቹ በቀጣዩቹ ቀናት  ከክልሉ መንግስት አመራሮች ጋርም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ  ይጠበቃል ።